የእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔርን መንግስት ለማስፋት ከሃያ አምስት የሚበልጡ የአገልግሎት ክፍሎች /Departments/ በማቋቋምና ከነዚህ የአገልግሎት ክፍሎች ጋር በመቀናጀት የእግዚአብሔርን መንግሥት ሥራ በትጋት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ከነዚህም መካከል በመጠኑ ለመጥቀስ ከአስፈለገ፡-
GO Office
GO የሚለው ስም ሁለት ሀሳቦችን የያዘ ሲሆን የመጀመሪያው የበላይ ቢሮ (General Overseers Office) ወይንም በአጭሩ (GO Office) ሲሆን በዋናነት ደግሞ ሂዱ (Go) ብሎ እየሱስ ክርስቶስ በማቴ 28:19-20 ላይ ያዘዘንን የታላቁን ተልዕኮ ትእዛዝ የሚፈፅም ነው።
Freedom Bible School
የነጻነት መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት /Freedom Bible School/ ፡- ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ክፍል የተቋቋመው በእግዚአብሔር ቃል መሰረት በዮሐ.8፡32 ነው፡፡ ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ዓላማ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል የሚል ነው፡፡ ከዚህም የትምርት ዘርፍ አንዱ አብሮ ሰራተኞቻችንን አብዝተን ወደ ቲዎሎጂ ትምህርት ቤት በመላክ አንዲማሩ የምናደርገው፡፡
Ministry Departments
Join A Ministry
Would you like to join a ministry? Why don’t you drop us a line or two about the ministry of your interest and we’ll get back to you.