Why Give?
At Fullness of God church, we recognize God is the provider of all the blessings we have. When we give, we give with cheerful heart. Thank you for willing to support this Ministry with your financial gifts. Your gifts helps us to take the work of God to our communities, nation and beyond. We pray you overflow with God’s blessing as you sow a seed financially.
መስጠት ለምን አስፈለገ?
በእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤ/ክ እግዚአብሔር የበረከቶቻችን ሁሉ ምንጭ እንደሆነ እናምናለን። ስለዚህም ስንሰጥ በታላቅ ደስታ ነው። በገንዘብ ስጦታችሁ አገልግሎታችንን ለመደገፍ ፍቃዳችሁ ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን። ይህም የእግዚአብሔርን ስራ በከተማችን፣ በምድራችን እንዲሁም በምድር ዙሪያ ሁሉ እንድንሰራ ይረዳናል። በዘራችሁት ዘር ላይ የእግዚአብሔር በረከት እንዲትረፈረፍላችሁ ፀሎታችን ነው።
How to Give?
We have made giving easy and provided different ways that are convenient for you. If you would like to give using a Checking Account or a Card, please open the link below. The secure and fast method is very simple to use. You just need to enter your paying method and phone number for confirmation.
You can also send a text to ‘77977’ and type the keyword ‘FGIChurch’. You will receive the giving link on your phone.
If you would like to mail a check instead, our address is provided below. Please make checks payable to: Fullness of God International Church.
We thank you for your willingness to give to our Ministry.
መስጫ መንገዶች
ለዚህ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያመች የተለያዩ እንዲሁም ቀላል የሆኑ የመስጫ መንገዶችን አዘጋጅተናል። በቼክ እና በካርድ ኦንላይን (online) ላይ ለመስጠት ወይም ቼክ በአድራሻችን መላክ ይቻላል።
በጣም ቀላል እና አስተማማኝ (secure) በሆነመንገድ ለመስጠት ፑሽፔይ (PushPay) የሚለውን ሊንክ (Link) ይክፈቱ። እዚህ ላይ በካርድ (ዴቢት/Debit ወይም ክሬዲት/Credit) ወይም ቼክ መጠቀም ይችላሉ። የካርድ ወይም የቼክ ቁጥር እንዲያስገቡ ይጠይቃል እንዲሁም ስልክ ቁጥርን።በዚህ ስልክ ወዲያው ስለሰጡት ሰጦታ ማረጋገጫ (CONFIRMATION) ይላካል።
ሌላ መንገድ በስልክ ቴክስት (text) ማድረግ ይቻላል። ስልኮ ላይ ወደ ‘77977’ ቁጥር ‘FGIChurch’ ብለው ፅፈው ይላኩ። የመስጫ ሊንኩን ቴክስት ያደርግሎታል።
ለመስጠት ስለወደዳችሁ እናመሰግናለን።