About FGICadmin
This author has not yet filled in any details.So far FGICadmin has created 7 blog entries.
Antioch Missionary School
የአንጾኪያ የሚሽነሪ ትምህርት ቤት የተመሰረተው ቤ/ክ ለመትከል የሚላኩ አገልጋዮችን ለማሰልጠን ነው። በ2007 (2014) ተቋቁሞ በጣም ውጤታማ የሆኑ ቤተ ክርስቲያንን የተከሉ ሰዎችን ያበቃ
Children, Teens and Youth
የወጣት አገልግሎት ወጣቱ በወጣትነት ዕድሜው በትምህርትና በሥልጠና ካልተያዘ ምን ያህል ለጥፋት የተጋለጠ እንደሆነ ስለገባን በቤተ ክርስቲያን ደረጃ ተደራጅተው ከመሰልጠንና የወንጌል ጥናት ከማካሔድ
Freedom Teleconference
የነፃነት የስልክ አግልግሎት የተጀመረው በ2008 (2015) በአሜሪካ በአትላንታ ባለችው ቤ/ክ ሲሆን አላማው ሠዎችን ከተየያዩ ሥፍራዎች ሆነው ስልክን በመጠቀም በአንድ አላማ ማገናኘት ነው።
King’s Daughters
As women, God has given us various roles to play. The King's Daughters focuses on how we can prepare ourselves for
Prisons Ministry
የማረሚያ ቤት አገልግሎት ይህ አገልግሎት ስራ የጀመረው በ2003 (2010) ሲሆን በሃገሪቱ በሚገኙ ማረሚያ ቤቶች ለመንቀሳቀስ ከሚመለከተው የመንግሥት አካል ፈቃድ በመውሰድ የሚንቀሳቀስ
Marriage And Family Ministry
የጋብቻና የቤተሰብ አገልግሎት ቤተ ክርስቲያናችን እግዚአብሔር ከሰጣት ትልቅ ሸክም መካከል አንዱ ሲሆን ይህ ሸክም በራዕይ ተቀባዮቹ በመጋቢ ብርሃን ጫነና በመጋቢ