Values (እሴቶች)
-
We walk by faith (Heb 11:7) / የምንቀሳቀሰው እና የምንመራው በታላቅ እምነት ነው (ዕብ 11:7)
-
We are a generation that has respect for all (Heb 13:7) / እኛ በአክብሮት የተሞላን ትውልዶች ነን (ዕብ 13:17)
-
We are givers (Luk 6:38) / ሰጪዎች ነን (ሉቃ 6:38)
-
We work together under one vision (Is. 5:12) / በአንድ ራዕይ ስር በአንድነት የምንቀሳቀስ ነን (ኢሳ 51:2)
-
We seek peace (1 Sam 17:28-30) / ሰላምን እንፈልገዋለን (1ኛ ሳሙ 17:28-30)
-
We embrace teachable attitude (Phil 3:12) / የመማርና የማደግ ልብ አለን (ፊሊ 3:12)
-
We seek to grow (Prov 6:6-11) / እራሳችንን እናሻሽላለን እናሳድጋለን (ምሳ 6:6-11)
-
We believe in excellence (Gen 3:9) / በጣም ውበትና ጥራት ባለው ሥራ እናምናለን (ዘፍ 3:9)
-
We understand the value of numbers (Gen 1:28) / ቁጥርን በደንብ እንጠቀምበታለን (ዘፍ 1:28)
-
We speak blessing over people (Gen 1:3) / በህዝባችን ላይ ራእይን: ህይወትንና በረከትን እንናገራለን(ዘፍ 1:3)
-
We give thanks in all things (1 Thes 5:18) / በሁሉ እናመሰግናለን (1 ተሰ 5:18)
-
We support other ministries and Churches (Eph 4:3-6) / ሌሎች አገልግሎቶችንና ቤተ ክርስቲያናትን እንደግፋለን (ኤፌ4:3-6)