Loading Events
This event has passed.

Pastor Birhan, along with Pastor Mercy, had previously released a Book in Amharic on Restoration of Marraige that impacted many families and brought healing to marriages. On His new book titled, I am useful in God’s Hand, Pastor Birhan writes to show how every life is useful in God’s hand. While situations, people and the Devil label you saying you are worthless, useless and are good for nothing, God says you are useful! The pages in this book will take you to understand your value and impact you have in God’s Hand. Pastor Birhan has dedicated all procedings from this book to Fullness of God Int. Church’s Church Planting missions. 

በቅርብ ትዳራችንን እንዴት እንፈውስ በተሰኘ ግሩም መፅሀፍ የብዙዎቻችንን ትዳር ያከመው መጋቢ ብርሀን ጫነ አሁን ደግሞ እኔ በእግዚአብሔር እጅ ጠቃሚ ነኝ የሚል እርእስ ያለው ድንቅ መፅሀፍ እንሆኝ ይላል፡፡ተራኮ ነህ ! አንተኮ ለምንም አትረባም ! ተብለሃል ሁኔታ፥ሰዎችና ሰይጣን የማይጠቅመው ብለው ሰይመውሀል ?ይህን መፅሀፍ አንብበው እንዴት በእግዚአብሔር እጅ ወደጠቃሚነት እንደምትቀየር ያሳይሀል፡፡እመነኝ በጨፍጋጋ ፊት እና በተሰበረ ልብ ጀምረህ ግሩም በሆነ ፈግታ እና በታላቅ ሐሴት ምነው ባላለቀ እያልክ የምትጨርሰው ጣፋጭ መፅሀፍ ነው፡፡እኔ በእግዚአብሔር አጅ ጠቃሚ ነኝ!! ፓስተር ብርሃን የዚህን መፅሀፍ ገቢ ለእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ የቤተ ክርስቲያን ተከላ ሥራ ሰጥቶአል።


You can find the Book in and around Addis Ababa at every Fullness of God Int. Church locations  and Bookstores. It will also be available in USA soon. For information and/or to order your copy, email info@fullnessofgodchurch.org 

መፅሀፉን በአዲስ አበባ እና አከባቢው የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤክ አጥቢያዎች እንዲሁም በመፅሀፍ ቤት መደብሮች ሊያገኙት ይችላሉ። በቅርብ ቀንም በአሜሪካ መሸጥ ይጀምራል። ለበለጠ መረጃ ወይም መፅሀፉን ለማግኘት በኢሜላችን info@fullnessofgodchurch.org ላይ ይጻፉልን።