Loading Events
This event has passed.

በመጋቢ ሜርሲ መስፍን

እንደ ሚስት፣ እንደ እናት፣ እንደ አማት፣ እንደ አያት፣ እንደ ቤተ ክርስቲያን ምዕመን፣ እንደ ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሆነን በምድር ስንኖር በትውልዱ ላይ ተፅዕኖ እንድናመጣ እግዚአብሔር ዕድል ይሰጠናል፡፡ ይህንን ዕድል መጠቀም ግን የኛ ኃላፊነት ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳችንም እነዚህን ሀሳቦች በግልጽ ያሳየናል፡፡ ለእናንተም ያለኝ ጸሎት በእያንዳንዱ ገጽ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገራችሁና በትውልድ መካከል በምንም የማትረሱበትን መረዳት እንድትቀበሉ ነው።

Click play on Here to watch video  from Pastor Mercy about the Book

To get a copy:
Visit any of our FGIC locations
Email: info@fullnessofgodchurch.org  for international order
Call: 717-8082028 for USA/CANADA order or 251-911-209269 for Ethiopia order