Loading Events
This event has passed.

We are happy to announce that Unforgettable Woman book by Pastor Mercy will be released in Addis Ababa.

መጽሐፉ ሐምሌ 1 2010 በእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት ቤ/ክ ለቡ አጥቢያ ተመርቆ
በሽያጭ ላይ ይውላል:: በእግዚአብሔር ፍጹም ሙላት አለም አቀፍ ቤ/ክ አጥቢያዎችና በመጽሐፍት ቤት መደብሮች ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 251911209269 ይደውሉልን።