Our Code (መለያችን)
We understand what God is doing among us and through our church is beyond our capability. For all the favor and mercy of God in us, the explanation we have is God’s great hand that is at work on those who have dedicated their time and life to serve Him. In order to keep God’s hand at work in us through his spirit, unity and co-working, we follow these values.
እግዚአብሔር በመካከላችንና በቤተክርስቲያናችን ተጠቅሞ እየሰራ ያለው ነገር የተለመደ አንዳልሆነ በግልፅ እንረዳለን፤ ስለዚህም የምንሠጠውና ያለን ማብራሪያ ቢኖር ለዚህ ሁሉ ሞገስ እና ምህረት ምክንያት የእግዚአብሔር መልካም እጅ በመካከላችን ለማገልገል ቆርጠው እድሜያቸውንና ዘመናቸውን በሠጡ ሠዎች ላይ በመስራት ነው። ይሁንና የእግዚአብሔር ጣት በመካከላችን የጀመረውን ስራ፣ መንፈስ፣ ህብረት እና አብሮ መስራታችንን ይጠብቅልን ዘንድ የእግዚአብሔር ፍፁም ሙላት ቤተክርስቲያን ዕሴቶችን አዳብራለች።